LibreOffice 7.1 እርዳታ
በ መጎተት-እና-በ መጣል ጥያቄ ወይንም ሰንጠረዥ ይከፍታል የ ሰንጠረዥ ኮፒ ማድረጊያ ንግግር: እርስዎን መምረጥ ያስችሎታል ጥያቄ ወይንም ሰንጠረዥ ኮፒ ለማድረግ
በ ሰንጠርዥ ኮፒ ማድረጊያ ንግግር እርስዎ ይችላሉ:
ዳታ ከ ሰንጠረዥ ውስጥ ኮፒ ማድረጊያ ወደ ሌላ ሰንጠረዥ ውስጥ
አዲስ ሰንጠረዥ ለመፍጠር የ ሰንጠረዡን አካል እንደ መሰረት ይጠቀሙ
እርስዎ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ ከ ተመሳሳይ ዳታቤዝ ውስጥ ወይንም የ ተለየ ዳታቤዝ ውስጥ