ጽሁፍ ማስገቢያ
ማስገቢያ ጽሁፍ ከ ASCII, RTF, ወይንም HTML ፋይል ወደ አሁኑ ንቁ ተንሸራታች
ያስገቡት ጽሁፍ የ ነበረውን የ ጽሁፍ አቀራረብ ይጠቀማል ለ ንቁ ተንሸራታች: እርስዎ ከ ፈለጉ የ ጽሁፍ ክፈፍ መጎተት ይችላሉ በ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ: እና ከዛ ጽሁፍ ያስገቡ: የሚቀጥለው ክፈፍ ራሱ በራሱ ወደ ታች ይሰፋል ለ ረጅም ጽሁፍ ማስገቢያ
ዝርዝር ማሳያ
ከ ዝርዝር ውስጥ ማስገባት የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ
አገናኝ
ጽሁፍ እንደ አገናኝ ማስገቢያ፡ አገናኝ ራሱ በራሱ ይሻሻላል የ ፋይሉ ምንጭ በሚቀየር ጊዜ