ምርጫዎች

የ አምድ ምልክቶች ይዟል

የ ተመረጠው የ ክፍል መጠን የያዘውን ማሳያ

ክፍሎች ማስገቢያ ወይንም ማጥፊያ

ራሱ በራሱ አዲስ ረፎች እና አምዶች ማስገቢያ ወደ ዳታቤዝ መጠን በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ አዲስ መዝገብ ወደ ዳታቤዝ በሚጨመር ጊዜ: የ ዳታቤዝ መጠን በ እጅ ለማሻሻል: ይምረጡ ዳታ – ማነቃቂያ መጠን .

አቀራረቡን ማስቀመጫ

የ ነበረውን የ ክፍል ራስጌ አቀራረብ እና የ መጀመሪያ ረድፍ ዳታ ለ ጠቅላላው የ ዳታቤዝ መጠን መፈጸሚያ

ከ ውጪ የ መጣ ዳታ አታስቀምጥ

ማመሳከሪያ ወደ ዳታቤዝ ማስቀመጫ እና የ ክፍሎችን ይዞታ አይደለም

ምንጭ:

ስለ አሁኑ የ ዳታቤዝ ምንጭ መረጃ እና ማንኛውም የ ነበረ አንቀሳቃሽ ማሳያ

ተጨማሪ <<

ተጨማሪ ምርጫዎችን መደበቂያ